Info
እንኳን ወደ ውይይት Weyeyet ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ይህ ቻናል አዝናኝና አስተማሪ በሆነ መልኩ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን በማንሳት ሰዎች ከቤተሰቦቻቸው፣ ከልጆቻቸው፣ ከጓደኞቻቸው፣ ከወዳጅ ዘመዶቻቸውና በአጠቃላይ ከማኅበረሰቡ ጋር በተነሱት ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት በማድረግ ቅርርባቸው እንዲጠነክርና በጉዳዩ ላይ ያላቸውን ኃሳብና አስተያየት እንዲሁም ልምዶቻቸውን እርስ በርስ እንዲለዋወጡ ብሎም የውይይትን ጠቀሜታ በመገንዘብ ነገሮችን በውይይት የመፍታት ልማድን እንዲያዳብሩ ማስቻልን ዓላማው ያደረገ ነው፡፡ እርስዎም subscribe – like እና share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ሌሎችንም ይጋብዙ!
Welcome to the Weyeyet Discussion Channel!!! This channel aims to bring together people with their families, children, friends, relatives and the community in general by discussing various topics in an entertaining and educational way, strengthening their bond, exchanging their thoughts, opinions and experiences on the subject, and developing the habit of solving problems through discussion by recognising the importance of discussion. Please, subscribe, like and share! Invite others!
Tags
Stats
Joined Invalid Date
0 total views